ሀገርን ከውርደት ለማዳን ተደራጅተን እንታገል

 

ኢሕአፓ ወክንድ፡  የኢትዮጵያ ሕዝብ የሀገሩን ዳር ድንንበር ነፃነቱንና አንድነቱን ጠብቆና አስከብሮ ለማቆየት ሲፈፅመው የኖረ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ የመጣ አሁንም ያለና ወደፊትም የሚቀጥል የኢትዮጵያውያን የጀግነነት ተግባር ነው ። ለዚህ ክቡር ዓላማና ተግባር እውን መሆንና የላቀ መሰዋፅትነት ለመክፍል ኢሕአፓ ወክንድ ዝግጁነቱን ያረጋግጣል።  ሙሉውን መግለጫ ያንብቡ …