ሁነኛ መሪ ያላገኘው የሕዝብ አመፅ

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ: የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አመፅ፤ ሲተሻሽ፤ ሲታመስ፤ ሲብላላ ሲቁላላ፤ ከቆየ በኋላ፤ ከጥቂት ወራት ወዲህ፤ በየቦታው እየፈነዳ በመቀጣጠል ላይ ይገኛል። የተዳፈነ እሳት የጠፋ መስሏቸው ሲዝናኑ የነበሩት ዘረኞቹም፤ ዛሬ፤ የሚይዙት፤ የሚጨብጡት አጥተዋል። ወዎያኔዎቹ አመፁን ለመግታት የሞት -ሽረት ጥረት በማድረግ ላይ መሆናቸውም እየታየ ነው። ምዕራባውያን አለቆቻቸውም፤ የአልጋ- ቁራኛ ሆኖ የሚጠራሞተውን ዘረኛ አገዛዝ፤ የህይወት እስትንፋስ ለመስጠት በመሯሯጥ ላይ እንደሆኑ ተደርሶባቸዋል። ሙሉውን ያንብቡ . . .