ህወሓት/ወያነ እና የትግራይ ሕዝብ (ክፍል1)

ከነብዩ  ያሬድ: የዚህ ጽሁፍ ዋነኛ ዓላማ የትግራይ ሕዝብና የተሓህት/ህወሓትን የግኑኝነት ታሪክና ወቅታዊ ሁኔታ እጅግ በጣም በአጭሩ መግለጽ ነው። የዚህ ፅሁፍ ፀሓፊ የተቃዋሚው ጐራ ውስጥ ወዳጅና ጠላትን የመለየት ብዥታ ሰፍኖ ይገኛል ብሎ ያምናል።  ይህንን ብዥታ ማጥራት ደግሞ የአገራዊው ዴሞክራሲያዊ የአንድነት ትግሉ ሀሁ ነው ብሎ ያምናል።  ስለዚህ ይህ ጽሁፍ የትግራይ ሕዝብና የተሓህት/ህወሓትን ታሪካዊና ወቅታዊ ግኑኝነት እጅግ አጭር በሆነ መንገድ በመግለጽ ወዳጅና ጠላትን በመለየት ረገድ አስተዋፅዖ ለማድረግ ታስቦ የቀረበ ነው።  ሙሉውን ያንብቡ