ህወሓት/ወያነ እና የትግራይ ሕዝብ

ከደብተራው ዝግጅት ክፍል ማስታወሻ: ይህ ጽሁፍ አቶ ነብዩ ያሬድ እ/ኤ/አ በጁላይ ወር 2015 ልከውልን አትመነው ነበር። አሁንም ህፃናትን ሳይቀር  ሰላማዊ ዜጎችን ለሚገድል  ጸረ ህዝብ አገዛዝ በጭፍን እየደገፉ ሊከተል የሚችለውን አደጋ ማየት የተሳናቸው፣ በሌላም በኩል የትግራይ ህዝብን እና ህወሓትን አንድ አድርገው በመመልከት የሚሳሳቱ  ቢያነቡት ትምህርታዊ ይሆናቸዋል ብለን ስላሰብን በድጋሚ ይኸው በድረገፃችን ላይ አወጣነው።   ይህን ተጭነው ሙሉውን መጣጥፍ ያንቡቡ