ህዝባዊ እንቅስቃሴው ቀጥሏል፣ በባርዳር የሙት ከተማ አድማ ይደረጋል

(ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ) – በተለያዩ አካባቢዎች የሚደረጉት ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎች አሁንም ቅጥሏል – ወያኔ እየተካሄዱ ያሉ እንቅስቅሴዎችን በክፍፍል ሴራ ሊያከሽፍ እየሞከረ ነው – ሰሞኑን በተደረጉ ሕዝባዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች የሞቱት ሰዎች ቁጥር 350 ደረሰ – በባህር ዳር ከሰኞ ጀመሮ የሙት ከተማ አድማ ይደረጋል – የማህበረሰባዊ መገናኚዎችና የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ በኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል የሚል አስተያየት ተሰጠ – ከቅሊንጦ እስር ቤት ወደ ሸዋ ሮቢት የተዛወሩ እስረኞች ከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ነው ያሉት – የእስራኤል መንግስት ለዜጎቹ ማስጠንቀቂያ ሰጠ። ዝርዝር ዜና ያዳምጡ ወይም ያንብቡ …….