ለላብ አደሩና ለሰራተኛው ያለን ወገንተኝነት በመርህ ላይ የተመሰረተ ነው!! አለም አቀፍ የሰራተኛ ቀንን አብረን ስናከብር

 

ኢሕአፓ የዘንድሮው የሚያዚያ 23 ቀን 2006 ዓ.ም.(ሜይ 1 ቀን  2014 ) አለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን በተለያዩ አህጉራት ያሉ ላብ አደሮችና ሰራተኞች እንደሚገኙበት የፖለቲካ ምህዳር በአሉን የተለያዩ ፕሮጋራሞችን፤ መግለጫዎችን፤ ትርዕኢቶችንና የተቃውሞ ሰልፎችን በማዘጋጀት ያከብሩታል። የዴሞክራሲ ሥርዓት በተገነባባቸውና  መብቶቻቸው ሕጋዊ እውቅና አግኝተው በሚከበሩበት ሀገራት የወቅቱን በዓላቸውን የሚያከብሩት በአለም አቀፍ ደረጃ በተከሰተውና አሁንም ድረስ ሊረጋጋ ባልቻለው የኤኮኖሚና የፋፍይናንስ ቀውስ አማካኝነት እየደረሰባቸው ያለውን የኤኮኖሚ ጉዳት ሊወገድ  የሚችልበትን የራሳቸውን አማራጭ ፖሊሲ እየቀየሱ በመታገል ላይ እንደሆኑ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በተለያዩ የዜና ተቋማት እየወጡ ያሉ መግለጫዎቻቸውና የራሳቸው ይፋዊ ጥያቄዎቻቸው የሚያመላክቱት ናቸው።  ሙሉውን መግለጫ ያንብቡ ...