ለኢትዮጵያ ተማሪዎችና ሁሉም ወጣቶች ሀገራዊ ጥሪ

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅ ሬዲዮ:  በአሁኑ ጊዜ ያለውን የሀገራችን አሳሳቢ ሁኔታ በማጤን ለወሳኝ የህብረሰብ ክፍሎች ሁሉ የትግል ጥሪን ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን በመገንዘብ በቅድሚያ ለለውጥ አምጪዎችና የሰፊው ህዝብ ወገኖች ለሆናችሁት ወጣቶች የትግል ጥሪ እነሆ እናሰተላልፋለን። የኢትዮጵያ ወጣቶችን የትግል ቅርስና ታሪክ መሰረት በማድረግ።  ሙሉውን ያንብቡ…