ለፈዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ (ግልጽ ደብዳቤ)

ከኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ  . . . በ1983 ዓ.ም. ወያኔ ለስልጣን ሲበቃ የሚከተሉት የኢሕአፓ አባሎችና መሪዎች በጎንደርና በጎጃም፤ በአርባ ምንጭና አዲስ አበባ ወዘተ በአገዛዙ ተይዘው እስካዛሬ ደብዛቸው ጠፍቷል።  ሙሉውን ደብዳቤ  ያንብቡ . . .