ሕዝባዊው አመጽ ሲገሰግስ፤ ዘረኛው አገዛዝ ሲደመሰስ!

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ:  የሀገራችን ወቅታዊው ሁኔታ፤  የ1966 ቱን ወርሃ የካቲት ሁኔታ በብዙ መልኩ ያንፀባርቃል።  ያስታውሳል።   ያመለክታል።   ተመሳሳይ የደወል ድምፅም ያሰማል።   ይህ ድምጽ፤ የወየኔን ግብዐተ-መሬት መርዶ ሲናገር፤ በአንፃሩ ደግሞ፤ የኢትዮጵያን ብሥራተ-ነፃነት ያውጃል።   “ታሪክ፤ በተለያየ ወቅትና ሁኔታ እራሱን ይደግማል።   “እንዲሉ፤ የ1966ቱ ዓም የካቲት ሕዝባዊ አመፀ ፤ በወቅቱ የነበረውን ኋላ – ቀር ሥርዓት እንደለወጠው ሁሉ፤ የአሁኑም ሕዝባዊ አመፅ፤ የወያኔን ዘረኛ አገዛዝ፤ ወደ ግበዐ -ተመሬቱ እንደሚወስደው የታሪክ ሀቅ ነው። ታሪክ የሚያመጣውን ሃቅ ደግሞ፤ ማንም ሊጠራጠር አይቻለውም።  አውቆ ካልተኛ በስተቀር  . . . . ሙሉውን ያንብቡ