ሕዝብን ለማፋጀት የተነሱትን ማውገዝና ማገድ የዜጋ ግዴታ ነው

 

ኢፖእአኮ:  የኢትዮጵያን ሕዝብ በሀይማኖትና በብሄረሰብ ከፋፍሎ ሊያጫርስ የተነሰው የለየለት ወያኔ ብቻ ሳይሆን ብሔርተኛ ነን የሚሉ ጠባቦችም ናቸው።  በተለይ በምዕራብ ሀገሮች ነዋሪዎች የሆኑ ግለሰቦች ያሉበትን ሀገር መብት በመጠቀም እነዚህ የተለከፉ ግለሰቦች በኢትዮጵያ ላይ የከፈቱትን ጸያፍ ዘመቻ ዜጎች በቸልታ ከቶም ማለፍ የለባቸውም።  ሙሉውን መግለጫ ያንብቡ …