መስከረም ሲጠባ ሕዝባዊ ትግሉ ጎመራ

ዴሞክራሲያ የኢሕአፓ ልሳን (ቅጽ 42 ቁ.1፣ መስከረም 2009 ዓ.ም.) –  አዲስ ዓመት እኛ ኢትዮጵያዊያን በሐዘንም ሆነ በደስታ በአንድነት የምንቆምበት፤ የፅናታችን፤የመተሳሰብ፤ የመከባበርና የመቻቻል ባህላችን፣ ኢትዮጵያዊነታችን ከአፅናፍ እሰከአፅናፍ የሚገለፅበት ክቡር ፀጋ ሆኖ ለረጅም ጊዜ የቆየ ሲሆን የዘንድሮም ወርሃ መስከረም ይህንን በተግባር አሳይቷል። ታሪክም ዳግም በትውልድ መታደሱን በገቢር አስመስክሯል።  ሙሉውን እትም ያንብቡ…