ማስታወቂያ ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ

በአሜሪካ ነዋሪ ሆነው የፍኖተ ዴሞክራሲ ፕሮግራምን በስልክ ለሚከታተሉ አድማጮች – የፍኖተ ዴሞክራሲ ራዲዮ ፕሮግራምን በስልክ መስመር ከሚያዳምጡ አድማጮቻችን መካከል የቲ ሞቢል(T-Mobile) ኩባንያ ደንበኞች የሆኑ በተደጋጋሚ ችግር የገጠማቸው መሆኑን ለማወቅ ችለናል። ችግሩን ለመቅረፍ በተደርገው ጥረት  የቲ ሞቢል ኩባንያ አድማጮች ብቻ የሚጠቀሙበት የስልክ መስመር የተገኘ በመሆኑ  በአሁኑ ወቅት በስልክ ቁጥር 360-398-4310 በመደወል ያለምንም ችግርና ተጨማሪ ክፍያ መጠቀም የሚቻል መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን። የስልካችሁ አገልግሎት ከቲሞቢል ውጭ ከሌሎች ኩባንያዎች ከሆነ በቁጥሩ ላይ ምንም ለውጥ ያልተደረገ መሆኑን እየገለጽን አሁንም በ 712-832-7010 በመደወል  መጠቀም እንድተቀጥሉ እናሳስባለን።

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽpdf_print