ምነው በኢሕአፓ ላይ ዘመቻው ተጧጧፈ? (ክፍል 3)

በኢሕአፓ ላይ ጸያፉ ዘመቻ እስካሁን ጋብ አላለም፤ አልቆመም። የዚህ ዋናው ምንጭ ወያኔ ቢሆንም በሕዝብ ማጥፋት ወንጀል የተጨማለቁትም ንስሓ በመግባት ፈንታ ቀደም ሊያጠፉት ሞክረው ያቃታቸውን እሳት አሁንም ሊዘምቱበትና ሊያጠፉት ተነስተዋል ማለት ይቻላል።   አንደኛው ራዲዮ ይዞ ነጋ ጠባ ድርጅቱን የሚዘልፈው አሰላ ሳለ ተማሪዎች የሚወዱትን የታሪክ አስተማሪ ያስገደለ ነው። ሌላው የአራጁ መላኩ ተፈራ ቀኝ እጅ የነበረ፤ የጌታውን ደርግ ጋዜጣ አዘጋጅና የኢሰፓ ተጠሪ ሆኖ የሰራ ነው። ለሻዕቢያ ወያኔ ያደሩም ድረ ገጾች ባለቤቶችም አሉ።  ነፍሰ ገዳዩ ፍስሃ ደስታም አሁን ብቅ እያለ ነው። የተቃዋሚ ድርጅት መሪ ነኝ የሚልም ቀይ ሽብርተኛ ኢሕአፓን ያጠቃል።  ሙሉውን ያንብቡ …