ረሃብ ለምን ደፈረን?

ዴሞ (ቅጽ 41፣ ቁ 2): ያለመታደል ሆኖ የሀገራቸን አርሶአደር በገዛ አገሩ ላይ እንደ ዜጋ ክብሩ ተጠብቆም ሆነ መብቱ ተከብሮለት አያውቅም። በሚያመርተው የእርሻ ምርት ወገኑን በቀለብ ቀጥ አድረጎ የያዘ ከመሆኑ ሌላ የሀገሩን ሉዓላዊነትና ከብር ለማስጠበቅና ሀገሩን ከውጪ ወራሪዎች ለመከላከል አኩሪ የዜግነት ተግባራትን የፈፀመ ዛሬም እየፈፀመ ያለ የኅበረተሰብ ክፍል ነው። ሙሉውን ያንብቡ