ሰኔ እና ሰኞ ሲገጣጠሙ፣ ጌታ እና ሎሌ ሲሳሳሙ !

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ነሐሴ 1 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ):  “የት ይደርሳል ሲባልለት የነበረ ጥጃ፤ ቄራ መውረዱን እናውቃለን።” በአንፃሩ ደግሞ ፡ “የትም አትደርስም ሲባል የነበረው ወያኔ ፤ መዳረሻው ጎልጎታ መሆኑ ቀርቶ፤ ምኒክል ግቢ እንደሆነ ለማየት በቅተናል። የኢትዮጵያ ሕዝብም:  ሙሉውን  ያንብቡ