ሰዶ ማሳደድ ያማረው ዶሮን በቆቅ ይለውጣል!

ከአቶ ሰውየው: ባለፈው ወር፣ በየፓልቶክ መድረኩ (ለምሳሌ ከረንት አፌር – ዴሞን በዲሞትፎር እያለች በቀይ ሽብሩ ወቅት የደርግ የነጻ እርምጃ ቀስቃሽና ለፍርድ ልትቀርብ የሚገባት አዛውንት ማለትም ሙያዬ ምሥክርና ሌሎችም) አማካይነት፤ የተለያዩ ራዲዮና ድረ-ገጾችና የመሳሰሉት የመገናኛ ዘዴዎች አማካይነት በኢሕአፓ ለይ የተነጣጠረ ልዩ ዘመቻ ተከፍቷል። ለዚህ ወገራ በድንጋይ አቀባይነት በሰፊው የተሰማሩት ደግሞ በሚያሳዝን ሁናቴ አሕአፓ ነበርን (ነን) የሚሉን ወገኖች ራሳቸውን የእርማት እንቅስቃሴ፣ ትንሳኤ ኢሕአፓና ያው ከጥቂት ዓመታት በፊት ድርጅቱን ጥለው የወጡ ኢሕአፓ ዴ ነንየሚሉን ወገኖች ሆነው መገኘታቸው በጣም አሳዝኖኛል። ሙሉውን ያንብቡ…