ስለ ሴቶች ትግል ስናወሳ

ዴሞክራሲያ (ቅፅ 40፣ ቁ. 6፣ መጋቢት 2007 ዓ.ም): በ1995 ዓ.ም በቻይና ዋና ከተማ በፔኪንግ የተሰበሰበው 4ኛው ዓለም አቀፍ የሴቶች ጉባዔ ውይይቱን አካሂዶ በደረሰበት ውሳኔ መሠረት “የሴቶች ትግል ለሰብዓዊ መብት ነው“ የሚለውን የመቀስቀሻና የማታገያ መሪ ቃል ለዓለም አቀፍ ሰላም ወዳድ ኃይል ማሰማቱ የሚታወስ ነው። በርግጥም የዚህን መርህ ውስጣዊ ይዘት በጥልቀት ለሚያጤነውና እንዲሁም ለማንኛውም ለሴቶች መብት ቀናኢ ለሆነ ሀገር ወዳድ ዜጋ ሁሉ ግልጽ ሊሆን የሚችለው ጉዳዩ መሠረታዊ ክብደት ያለው መሆኑና የሚደፋው ሚዛንና እየተሰጠው ያለውም ግምት ቅንጣትም ታህል ያልቀነሰ መሆኑን ነው።  ሙሉውን  ያንብቡ