በሀገር ሞት መነገድ!
 ከዓሳዬ


የወተት እፍታው በ እሳት እስኪመታ፣

አበው እንዳሉቱ ትላንት በጨዋታ፣

በ አራቱም ማዕዘናት ውጊያው ሲበራታ፣

ሰልፍ ቁሞ የነበረው፣ ከታጋይ ጎን ተርታ፣

ትግሉን አዘናግቶ በጠላት ሲያስመታ፤

ዛሬ ደግሞ፣

ሙሉውን ግጥም ያንብቡ...