በስብሰባ ጋጋታ የተማረውን ሕብረተሰብ የሸፈተ ልብ ምርኮኛ ማድረግ አይቻልም

በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ፡ ከዚሁ የፖለቲካ ስልጠና ጋር ተያይዞ ስለመምህራን መብት፣ ስለትምህርቱ ሁኔታና ባጠቃላይ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ጠንካራ አቋም ይዘው በመከራከራቸውና በአገርና ሕዝብ ላይ ያንዣንበቡ አደገኛ አዝማሚያዎችን እንዲረግቡ በመንግሥት ስም የተቀመጠውን ቡድን በመጠየቃቸው ብቻ ከአዲስ አበባ ከተማ: መላኩ አበበ፣ ደምሰው ይገዙ፣ ይስሐቅ ጉደታ፣ አንዳርጋቸው ምህራቱ፣ ሙለታ ዲንቃ፣ አንተነህ ንጉሴ፣ ዮሐንስ እና ይማም የተባሉ ስምንት መምህራን ከስራ ተባርረዋል። ሙሉውን መግለጫ ያንብቡ …