በቡራዩና ሌሎች ቦታዎች የተካሄዱትን የዘረኞች ግድያዎችንና ፍጅቶችን እናወግዛለን!

(ኢሕአፓ)- ባሳለፍነው ሳምንት ቅዳሜ ሌሊቱን በቡራዩ በከታ፣ በሳንሱሲ፣ ፣ በአንፎ፣ በአሸዋ ሜዳ፣ በፊሊ ዶሮ፣ ወዘተ.
eprp logoበመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገድለዋል፣ በርካታዎች ለከባድና ለቀላል ቁስለኝነት ተዳርገዋል፡፡ ህጻናት ሳይቀሩ ኢሰብአዊ የሆነ ድርጊት ተፈጽሞባቸዋል። መኖሪያ ቤቶች ወድመዋል፣ ንብረቶች ተዘርፈዋል። ለብዙ ዓመታት ከኖሩበት አካባቢ ተፈናቅለው በጊዜያዊ መጠለያ ለመኖር ተገደዋል። ኢሕአፓ በዜጎቻችን ላይ አሰቃቂ ድርጊት የፈጸሙትን በጽኑ እያወገዘ ወንጀለኞቹ ባስቸኳይ ለፍርድ እንዲቀርቡ ጥሪውን ያስተላልፋል።  ሙሉውን መግለጫ ያንብቡ