በአማራ ሕዝብ ስም ሌሎችን መዝለፍ የሚወገዝ ነው

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ: ይህን አቅዋም ማስተጋባቱ የግድ የሆነብን አማራው ህዝብ ተበደለ በሚል ጸያፍ ዘመቻዎች በሌሎች ህዝባችን ላይ መካሄዱ ስለቀጠለ ነው። ዝምታ ሕዝብን ለጥቃት አሳልፎ መስጠት በመሆኑ ግዳጅና ሀላፊነትን መካድ ይሆንብናል። በሰሞኑ አማራው ህዝብ ከቤኒ ሻንጉል ተፈናቀለ በሚል ለዚህ ዋናውን ተጠያቂ ወያኔን በማውገዝ ፈንታ በጉምዝ ሕዝብ ላይ የተከፈተው ጸያፍ ዘመቻ የአማራን ሕዝብ ተገን አድርጎ በመሆኑ ሊወገዝ የሚገባው ነው።  ሙሉውን ያንብቡ