በአውሮፓ የኢሕአፓ አባላት ጉባዔያቸውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቀቁ

በአውሮፓ የኢሕአፓ አባላት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔያቸውን ከነሃሴ 5 ቀን እስከ ነሃሴ 7 ቀን 2008 ዓ. ም. በጀርመን ሀገር፣ በኑረንበርግ ከተማ አካሂደዋል። ለሶስት ቀን በተካሄደው በዚህ ጉባዔ ላይ ከአውሮፓ ሀገራት የተወከሉ አባላት ተገኝተዋል። ጉባዔውም በኢትዮጵያ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ በስፋትና በጥልቀት መርምሩዋል። በተለይም በደልና ጭቆና ከልክ ያለፈበት የኢትዮጵያ ህዝብ ቋንቋ፣ ሃይማኖት፣ ፆታና ዕድሜ ሳይለይ ያደረገውንና እያደረገ ያለውን የእምቢታ እንቅስቃሴ በሙሉ ደግፎ፣ የማይሸራረፍ ህዝባዊ አጋርነቱን አረጋግጧል። ሙሉውን መግለጫ ያንብቡ …