በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ጥቃት በዛ! እስከ መቼ?!

በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ፡  ምን ጊዜም መብቱን ለማስከበር በአንድነት የማይቆምና የማይታገል የሕብረተሰብ ክፍል (ሕዝብ) ለጥቃት ይጋለጣል። ጥቃቱ በማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ገጽታዎች የሚንፀባረቅ ሊሆን ይችላል። ይህን ጥቃት ለማስወገድ የሚኬድበት የትግል ስልት እምቢተኝነት፣ አሻፈረኝ ባይነት ፣ በአንድ ቃል አመጽ ነው። አመጹ በግልም በቡድንም ሊካናወን ይችላል። ሙሉውን መግለጫ ያንብቡ …