በወልድያ ሠላማዊ ሕዝብ ላይ የተፈፀመውን ግድያ ኢሕአፓ አጥብቆ ይኮንናል

የጥምቀትን በዓል ለማክበር በወጣው የወልድያ ሠላማዊ ሕዝብ ላይ፤ የወያኔ ነፍሰ ገዳይ ቡድን የጅምላ ጭፍጨፋ ፈጽሟል። የበርካታ ሠላማዊ ዜጎች ህይወት ጠፍቷል። ቁጥሩ በውል ያልተመዘገበ ንፁኽ ሕዝብ እንደቆሰለም ከቦታው የተገኙ የዐይን ምስክሮች አረጋግጠዋል፡፡ የገቡበት ያልተወቁትን የወልድያ ነዋሪዎች ለማግኘት፤ ፍለጋው ቀጥሏል። ሙሉውን  መግለጫ ያንብቡ