በአንድ ፍላፃ ሶስት ጫፎች፡ ምስክርነት ከወንጀለኞች አንደበት?


በህያዉ
ቃል: የመጨረሻ ክፍል)ምስክርነት” ጸሃፊ በአንድ የታሪካችን ወቅት ላይ ባለፈዉ የሽብርየጽልመት ዘመን ዉስጥ በብሔራዊ ደረጃ ስለተፈጸመዉ ጥፋት የሥርዓቱን መሓንዲሶች ከዘንጣይ ገዳዮቻቸዉ ጋር አሰልፈዉ ማስረጃ አቀረብኩላችሁ ይሉናል። አልታወቃቸዉ ይሆናል፣ እንጂማ የየካቲቱን አብዮት ተከትሎ በመላይቱ ኢትዮጵያ ስለታየዉ ክስተት በገለፁባቸዉ የድርሰቱ ክፍሎች ሁሉ ገጽ በገጽ  “ዛሬም ነገምቀይ ሽብር ይፋፋም!የሚል የቀድሞ መፈክራቸዉን ያስተጋባሉ፣ በለሆሳስለአንባቢዉ። ሙሉውን ጸሑፍ ያንብቡ…