ታላቁ ገሞራውን አሳልፈው ለወያኔ ሰጡት !

እሪ በይ ምድሪቷ! እሪ በይ ኢትዮጵያ! ዕድሜ  ልኩን ሶስት ስርዓቶችን ሲዋጋና ሲታገል፤ በዚህም የተነሳ መከራ ሲቀበል የቆየውን ታላቁን ገgemoraw1ጣሚና ደራሲ ኃይሉ ገብረ ዮሐንስ  (ገሞራውን) ለርካሽ ጥቅም የተገዙና ለወያኔ የሰገዱ የራሱ ዘመዶች አረፈ በሚል ለጠላቱ ወያኔ አሳልፈው መስጠታቸውን ሀገር ወዳድ ዜጋ ሁሉ ማወቅ ያለበት መሆኑ መገለጽ መነገር ያለበት ነው። ገሞራው ጀግናችን በወያኔና ሻዕቢያ ፍዳ ሲቀበል የቆየ መሆኑ ገና ሳይረሳ በግል ጥቅምና ፍርሓት የተገዙ ዘመዶቹ ግን ወያኔን ለማስደሰት ሲሉ ‘’አስከረኔ ወያኔ ስልጣን በያዘበት ምድር አይቀበር!’’ ሲል የነበረውን፣ ‘’ሰነዶቼ ወያኔ እጅ እንዳይገቡ!’’ ብሎ የተማጸነውን  ቅርሳችንን ፍላጎት ተጻረው ከስዊድን መንግስትና ከወያኔ ጋር በመተባባር አስከሬኑን በወያኔ ቁጥጥርና አጃቢነት ወደ ወያኔ ለመላክ ከመነሳታቸው ሌላ ሰነዶቹንም ሁሉ በወያኔ ቁጥጥር ስር አስገብተዋል።  ሙሉውን ያንብቡ …