ታሪክ መዛባቱ አያከራክርንም! ለመሆኑ ማን ነው ያዛባው?

ዩሱፍ ያሲን (ኦስሎ):  በቅርቡ ኤርትርያን የጎበኙት የኢሳት ጋዜጠኞች ከፕረዝዳንት ኢሳያስ አፍወርቂ ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ ብዞዎቻችን እያነጋገረ ነው። እንደገና የሁለቱ ሃገራትና ሕዝቦች ዝምድናና የወደፊቱ እጣ ተጣማርነት በተለያዩ ሚዲያዎች መነጋገሪያ አጄንዳ እየሆነ እየመጣ ነው። ልክ እንደ በፊቱ እያወዛገበ ነው ማለቱ ሳይሻል አይቀረም። የኢሳት ጋዘጤኞቹ በኤርትራ ጉዞቸው ሌሎቹ ተጨማሪ ተልእኮዎች ነበሯቸው። እነሱንም አሳክተው ነው የተመለሱት።  ሙሉውን ያንብቡ