ኃይለማርያም ደሳለኝን ለመበቀል ጥረት እየተደረገ ነው

ከደብተራው የዜና ምንጮች: ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ የወያኔ ባለሥልጣናት ባላቸው የርስበርስ ሽኩቻ፣ በአንዱ ወገን አይዞህ ተብሎ፣ የአገዛዙን ሙሰኝነት እና አፋኝነት በስብሰባቸው ላይ ከተናገረና ከዚህም ውስጥ የተወሰነው ተቀነጫጭቦ በሚቆጣጠሩት የህዝብ መገናኛ ከቀረበ በሁዋላ፣ ለዚህ ድርጊቱ እርምጃ ካልተወሰደበት የሚሉ የወያኔ አመራሮች ግፊት እያደረጉ መሆኑን ውስጥ አወቅ የዜና ምንጮቻችን ሹክ ብለውናል:: በተለይም ለወያኔ አገዛዝ ባለሥልጣናት …ሙሉውን ዜና ያንብቡ . . .