ነፃ ፕሬስ፤ ዴሞክራሲና መልካም አስተዳደር አንድም ሶስትም ናቸው !

 

ኢሕአፓ፡ በባለሙያዎቹ አገላለፅ መሰረት ዴሞክራሲያዊ መብቶች በተከበሩበትና መልካም አስተዳደር በተመሰረቱበት ሕብረተሰብ ውስጥ ነፃ ፕሬስ በዋናነት የመንግሥትን አሰራር ለሕዝብ፤ በሕዝቡ ውስጥ የሚንሸራሸሩትን ፍላጎቶች፤ አስተያየቶችና ጥያቄዎች ደግሞ በሥልጣን ላይ ለሚገኘው አካላትና ተቋማት በማስተላለፍ በሁለቱ ክፍሎች መካከል ድልድይ በመሆን የሚያገለግል እንደሆነ ነው።  ሙሉውን መግለጫ ያንብቡ …