ነፃ ፕሬስ በሕዝባዊ ትግል ይገነባል!!

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ):   በአለም አቀፍ ደረጃ በየአመቱ በሰላም ወዳድ ማህበርሰብ ዋና ተዋናይነት የሚከበሩና የሚዘከሩ መሰረታዊና ወሳኝነት ያላቸው የበአል ቀናቶች ይገኛሉ።  ከነዚህም ውስጥ አንዱ በየአመቱ (ሚያዚያ 2 በሜይ 3 እለት የሚከበረው አለም አቀፍ የፕሬስ ቀን የተሰኘው የበአል አከባበር አንዱ ነው።  ለቀኑ መከበር ምክንያት የሆኑ ማጠየቂያቸውና ለሕዝብ የሚያስተላልፉት መልዕክቶቻቸው ነፃነትን ለመጎናፀፍ በሚደረገው ትግል ውስጥ ጉልህ ሚና የሚጫወቱ ለመሆናቸው በርእሱ ላይ በየጊዜው የሚወጡ የተለያዩ በርካታ መጣጥፎች የሚያመላክቱት ናቸው።  ሙሉውን  መግለጫ ያንብቡ