አሰፋ ጫቦ፡ ‘’ፀረ-አብዮተኞች ታስረው እየተቀለቡ ስለሆነ ይገደሉ!’’ ብሎ ማመልከቻ አቅራቢው

ከመላኩ ይስማው: እራሳቸው በቃለመጠይቁ ላይ እንደገለፁት – ወደ 7ኛ ክፍል እና 12ኛ ክፍል በውሸት የትምህርት ማስረጃዎች የገቡት አቶ አሰፋ ጫቦ ዛሬም ያው ናቸው። በውሸት ያደጉት፣ ከደርግ አንስቶ እስከ ወያኔ በውሸት ፖለቲከኛነት እጆቻቸውን በደም የታጠቡት አሰፋ ጫቦ አሁንም እነኛን የገደሏቸውን፣ የገረፏቸውን ሰማዕታት ታሪክ ሊገድሉ፣ እጃቸውን ሊታጠቡ ሲሞክሩ ታዘብኩና ይህን እንዲፅፍ አነሳሱኝ። ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ…