አስደሳች ዜና ለሙዚቃ አፍቃሪዎች በሙሉ


ተወዳጆቹ ፋሲል ደሞዝ እና ደሳለኝ መልኩ (ባላገሩ) ከመቅደስ ታደሰ ጋር በመሆን በሳንሆዜ (ቤይኤርያ) ሰኔ 28 ቀን 2006 (ጁላይ 5 ቀን 2014) በጉጉት የሚጠበቀውን ታላቅ ዝግጅታቸውን ሊያቀርቡ ነው።
  ዝርዝር መረጃ ያንብቡ…