አዋጅ አዋጅ፤ አስቸኳይ ጥሪ ለኢትዮጵያ ሕዝብ

ኢሕአፓ በዚህ ታሪካዊ ወቅት ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያስተላልፈው ጥሪ ሀገራችንን ለማዳን፣ ለማስከበር እንነሳ የሚል ነው። ሀገራችን ተሸጣ ሳታልቅና በገዛ ሀገራችን ቅኝ ተገዢ ሳንሆን በፊት መነሳትና መቃወም አለብን። … ኢሕአፓ ለሀገር አድን ትግሉ ዝግጁ ከሆኑት ጋር ሁሉ ለዚህ ግዳጅ በመተባበር ሊታገል ዝግጁ ነው። ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ…