አይሆንምን ትተሽ ይሆናልን ባሰብሽ !

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (መጋቢት 9 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ):  እንደ ምዕራባውያን የቀን አቆጣጠር፤ በማርች 9 ቀን 2015 ( መጋቢት 1 2007 ዓም) በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ውስጥ የወያኔ መሪዎችና ራሱን የኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር ( O. N.L. F ) ብሎ የሚጠራውና በትውልደ ሶማሊያን የሚመራው አማፂያን ድርጅት መሪዎች ስብሰባ አካሄደዋል። የስብሰባው ዋና ዓላማ፤ “የኦጋዴን ሶማሌዎች የራሳቸውን ዕድል በራሳቸው የሚውስኑበትን መብት ለማስከበር ” እንደሆነ የእንቅስቃሴው ቃል አቀባይ አብድራህማን ማህዲ ገልጿል።  ሙሉውን ሀተታ ያንብቡ