ኢትዮጵያና አፍሪካ ቀንድ– የጦፈ ጦርነት ማዕከሎች


ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ፡   
ዋሾው የወያኔ አገዛዝ ኢትዮጵያን ከዓለም ሀብታም ሀገሮች 67ኛው አድርገናታል ሲል ቅንጣትም ሀፍረት የሚሰማው አይደለም። ስለ ሰላምም የሚያወሳው የተለየ አይደለም። በ አፍሪካ ቀንድ ሰላም አለመስፈኑ ብቻ ሳይሆን የባሰ ጦርነት ጥሩምባ እየተነፋም ነው ማለት ይቻላል።  ሙሉውን ወቅታዊ ሐተታ ያንብቡ…