ኢትዮጵያዊ ነኝ !!

አሥራደው (ከፈረንሳይ)

አርነት! – የጥቁር ምድር አርማ፤

ልዕልና! – የጥቁር ክብር ማማ፤

የጥቁር ደም – የጥቁር ዘር፤

የጥቁር ብቃይ – ከጥቁር አፈር፤ __ _ ___

ሙሉውን  ግጥም ያንብቡ