ኢትዮጵያ፦ ከዳግም ክኅደት ያድንሽ! ያውጣሽ!

(የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅ)- የወያኔ አገዛዝ በመንገዳገድ ላይ መሆኑን በመገንዘባቸው፤ የነፍስ-አድን ጥሪ በማድረግ እየተሯሯጡ ይገኛሉ። ሀገሪቱ ተቆርቋሪ ኃይል የሌላት መሆኗን በመረዳት፤ አሁንም እንደ ትላንቱ፤ የወደፊት ዕድሏን እኛው እንወስንላታለን ብለው ተነስተዋል፡፡ አሁንም፤ የወያኔን የበለይነት እንደገና ባረጋገጠ መልኩ፤ ያንድነት መንግሥት፤ የሽግግር መንግሥት፤ የአደራ መንግሥት፤ ጊዚያዊ መንግሥት፤ የስደት መንግሥት፤ የተውጣጣ መንግሥት፤ ወዘተ….. የሚል ማደንዘዣ፤ ትጥቅ አስፈች፤ አቅጣጫ ነሽና፤ ውዥንብር ፈጣሪ ሁኔታን በመፍጠር ፤ የሕዝቡን ትግል ለማኮላሸት ይሞክራሉ።  ሙሉውን  ሀተታ  ያንብቡ …