እሪ በል ስም አውጪ!

ከቤልጅግ አሊ: ጊዜው ቅኝ ገዥነት የተጧጧፈበት ወቅት ነበር።  መቼም በቅኝ ገዥነት ባላገሩ  ሕዝብ የዝቅተኝነት ስሜት እንዲሰማው ለማድረግና እኛ የምንነግርህን እንጂ አንተ ያለህ እምነትና አስተሳሰብ ሁሉ ስህተት ነው ብለው ለማሳመን የማይፈነቅሉት ደንጊያ አልነበረም።  ይህን መሰሉ የምዕራባዊያን መሰሪ ድርጊት ቅኝ በተገዙ ሕዝቦች ላይ ያስከተለው ስነ-ልቦናዊና ማህበራዊ ቀውስ ከ-እስከ አይባልም።  በዚህ ሁኔታ የአፍሪካዊያን ኑሮ በቅኝ ግዛት ስር በነበረበት ወቅት የተፈጸመ አንድ ታሪካዊ ቀልድ ላጫውታችሁ። ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ…