እንኳን ዶሮ የለም ሽሮ!

(የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ ቀን ሚያዚያ 7 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ): መላው የኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ተከታይ ኢትዮጵያውያን ምዕመናን ባለፈው ሳምንት እሁድ፤ ሚያዚያ 12 ቀን የትንሣዔን በዓል አክብረዋል። እኛም የደስታ መልዕክታችንን አስተላልፈናል። ዛሬም በድጋሚ የመልካም ምኞት መልዕክታችንን ማስተላለፍ እንወዳለን፡፡ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሦስቱም ታላላቅና ነባር ሃይማኖቶችን የሚከተሉ ዜጎች ያሉባት መካነ- ምዕመናን ሀገር ነች።  ሙሉውን  ያንብቡ