እንጻፍ ካልንማ–3 February 20, 2015February 24, 2015 admin ኢያሱ ዓለማየሁ: ኢሕአፓን ማን መሰረተው? ድርጅቱ ሲመሰረት ሻዕቢያ አልተመሰረተም ነበርና ይህ ጉድ መሰረተው የሚሉ ነጭ ውሸት እየዋሹ ነው። ወያኔና ሻዕቢያ ድልን ስለተገጎናጸፉ በርካታ ዜጎች በተቸናፊ መንፈስና ቀቢጸ ተስፋ ሁሉን የኢትዮጵያውያን ትግል የኤርትራ ጽንሥ ነው ብለው ለማመን ዝግጁ ሆነዋል ። በራስ ላይ የመተማመኑ ጉዳይ ሰጥሟል። የሽንፈት ምልክት ነው – እጅ የመስጠት። ኢትዮጵያንና ዜጎቹዋን ዋጋ ማስጣት። ኢሕአፓ ሲመሰረት ሻዕቢያ ገና አልተቁቋመም።…