“እኛና አብዮቱ” – በፍቅረሥላሴ ወግደረስ (ሶስተኛውና የመጨረሻው ግምገማ)

 

በታደለ መኩሪያ:  ደራሲው ሰለድርጅትና አባላት በሰጡት ትንታኔ ውስጥ ሰለንቁ ምሁራን የሰጡትን ትንታኔ ቸሩ ያሟላዋል እላለሁ፤ ቸሩ ለመገደል ሲወጣ አንዱ ገዳይ የለበሰከውን ኮት አውልቅ ሲለው ‘ለሀገሬ ከዚህ የተሻለ ነገር ትቼላት የምሄደው ይኖኝ ይሆን? አወልቃለሁ፣’ የመጨረሻዋ ቃሉ ናት፤ የተገደለው በእውቀቱ ልቆ በመገኘቱ ብቻ ነበር። አሥራ አንዱ እጃቸው እንደታሰረ በአውራ መንገዶች ላይ በጥይት ተደብድበው ተገደሉ።  ሙሉውን ፅሑፍ ያንብቡ …