እያስፈራሩ መለማመጥ፤ እየተለማመጡ መብለጥለጥ

(በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ):  ፈሪ፤ ሁለት ዶላዎች ተሸክሞ ይዞራል።  ይኽንን የሚያደርገው ሁለት አማራጮችን እጠቀማለሁ ከሚል ምኞት ነው።  በአንዱ እያስፈራራሁ፤ በሌላው እከላከላለሁ ከሚል ዕሳቤ የመጣና ቆርጠኝነትን ካጣ ልብ የሚመነጭ ወኔ -ቢስነት ነው።  ፈሪ ካገኘሁ፤ አባርርበታለሁ።  ደፋር ከመጣብኝም እከላክልበታለሁ የሚል ስልት የሚያዋጣ ይመስለዋል።  ሁለት ልብ ይዞ መጓዝ፤ ለውጤት አያበቃም።  ” በሁለት ባላዎች ተሰቀል፤ አንዱ ሲሰበር፤ በሌላው ተንጠልጠል “ከሚለው ቢሂል የተገኘ አስተምህሮ ይመስላል።  እጅ ሳይሰጡ ማምለጥ፤ አምልጦም ሙያ መስራቱ ሳይሆን ሲቀር፤ ተርበትብቶ በጠላት እጅ እየወደቁ፤ በመቆለጭለጭ፤ የነፍስ አድን መለማመጥንና መቅበዝበዝን ያመጣል። ተርበችባችና ተቅበዝባች ልብ ያለው ደግሞ ለፓለቲካ ትግልም ሆነ ለጦር ሜዳ ፍልሚያ ችንፋትን እንጅ፤ ድልን አይጎናፀፍም። ውጤቱ፤ የታዛቢ መሳለቂያ ሆኖ መቅረት ይሆናል። በዚህ ከስተት ወስጥ የሚገኝ ሁሉ፤ ከሕዝብ መሳቂያ- መሳለቂ የሚወጣ እየመሰለው “ወይ በምድር ያለ ሰው?” የሚል ጥያቄ አዝጋጅቶ ይጠብቃል።  ከውርደት- ከሀፍረት ነፃ የሚሆን እየመሰለው!ጅቶ ይጠብቃል።  ከውርደት- ከሀፍረት ነፃ የሚሆን እየመሰለው!  ሙሉውን  ሀተታ ያንብቡ…