እግርን ቀይዶ ዝላይ አይቻልም

 

እግርን ቀይዶና አስሮ ዝላይ የሚቻል እንደማይሆነው ሁሉ በወያኔ ላይ ቁርጠኛ አቋምን ይዞ በተግባራዊ ትግል ሳይሰማሩ ደግሞ የወያኔን ውድቀት መመኘቱ ጅልነት ቢባል ስህተት አይሆንም።  ወያኔን አምርሮ ለመታገል ጽኑ አቋምና ጥረት ካለ የፖለቲካውን መድረክ የሚያደፈርሱትን፤ ፖለቲካና ንግድ ተወራራሽ የሆነባቸውን፤ በትግል ሽፋን ውዥንብር የሚነዙትን ሁሉ ጥግ ማስያዝ ማግለል ይቻላል።  ይህ ሳይደረግ  ህብረትንም፤ ትግልንም፤ ድልንም መመኘቱ ሞኝነት ይሆናል።  የአያሌ ችግሮች መንስኤ ወይም መነሻ የራሳችን ውስጣዊ ድክመት መሆኑ መታወቅም አለበት።  አሁንም ቢሆን የተቃዋሚው ጐራ አድርባዮችና ከፋፋዮች የሚርመሰመሱበት መሆኑ ግልጽ ነው።  ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ …