ከመጠምጠም መማር ይቅደም! ልብ ሳይገዙ ነገር አያበዙ!

ሟች ለሀቅ (ከመርካቶ):  ትግልና አሉባልታ ተቃቅፈው ሲሄዱ ያምራሉ፡፡ አቤት እግዚኦ ጉድ ያሰኛሉ፡፡  ዕድሜ ለአምባገኖቻችንና ለአብዮታዊ ዴሞክራሲያቸው ደግሞ በውስጥም በውጭም የውሸት ፋብሪካዎች በየቦታው ተቀፍቅፈውልናል።  ለመነሻ ርዕስነት ደግሞ ጥቂትም ቢሆኑ አይታክቴዎች፣ ቃልኪዳናቸውን ሳያጥፉ የግንባር ሥጋ የሆኑባቸው ታጋይ መሪዎች ትላንትም ነበሩ፣ ዛሬም አሉ፣ ወደፊትም ይኖራሉ።  ታዲያ ለሥጥ እንግዲሁ ምን ችግር አለው።  ሥጥ እንግዲህ ያለገደብ… ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ …