ከስቼ ቢያዩኝ ጅማት ለመኑኝ!

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ – ጥንታዊትና ታሪካዊት ሀገር በመሆኗ ብቻ ፤ ያረጀች ያፈጀች ምድር ሆናለች ብለው የፈረጇት አጥፊዎቿ ፤ ከዓለም ካርታ ተሰርዛ- ተርስታ እንድትቀር የአቅማቸውን ሁሉ በማድረግ ላይ ናቸው። መሬቷን ብቻ ሳይሆን፤ ነዋሪዎቿም እንደ ዘር-ጨው ሟሙተው፤ ኢትዮጵያዊ ማንነታቸውም በሂደት እንዲጠፋ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል ። ሀገራችን እዚህ አሳዛኝና አደገኛ ሁኔታ ላይ ልትደርስ የቻለችው፤ አይዞሽ አለሁልሽ የሚላት ሁነኛ ባለቤት በማጣቷ ብቻ ነው። ሙሉውን ሀተታ ያንብቡ . . . .