ከጫጉላው ወራት በኋላ!

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ (በሰኔ 14 ቀን 2010 ዓም የተላለፈ ሐተታ) – … የዚኽ መሰሪና መርዘኛ አድማ ግንባር-ቀደም ጠንሳሾች ዐባይ ፀሀዬ፤ ስዩም መስፍን፤ ኅላዊ ዮሴፍ፤ ስበኀት ነጋ፤ በረከት ስምኦን፤ በአንደኛ ደረጃ ተጠቃሾች ናቸው። ዞሮ ዞሮ፤ የሀብት ንብረት ጉዳይ በመሆኑ ፤ የዘረፉት ሀብት እንዳይነጠቅባቸው ያካበቱት ንብረት እንዳይወረስባቸው፤ ያሸሹት የሀገር ሀብት እንዳይመረመርባቸው እስከ መጨረሻ እስትንፋሳቸው ድረስ ይሟሟታሉ። ይፈራገጣሉ። ከኢትዮጵያ የወርቅ ማዕድን፤ እንዲህ በቀላሉ አይለቁም ። እንዲሁ በሠላም አይሄዱም ። በሕዝብ ዐመፅ ካልሆነ በስተቀር!  ሙሉውን  ሀተታ ያንብቡ . . .