ወርቁ ቢጠፋ፤ ሚዛኑ ጠፋ?

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ  አንድነት ድምጽ ሬዲዮ ሀተታ): ዛሬ፤  ሕዝብን በሀገር፤ ገበሬን በዕርሻ፤ ስብልን በማሳ፤ እህልን በጎተራ፤ እንስሳትን በሜዳ፤ ህፃናትን በትምህርት ቤት፤ ቀሳውስትን በቤተ-መቅደስ፤ ሸኹን በመስጊድ፤ ራባዩን በምኩራብ፤ ወታደሩን በጠረፍ፤ ማግኘት ከማይቻልበት ሁኔታ ተደርሷል።  ላወቃቸው፤ ሁሉም የሀገር ቅርሶች ነበሩ።  ክብራ ቸውንና ጥቅማቸውን በሚገባ ለተረዳ ዜጋም፤  ዋጋቸው ከወርቅ፤ ከአልማዝና ዕንቁ፤ ከከበረ ድንጋይም ይበልጥ ነበር። ሙሉውን ያንብቡ