ወቅታዊ ዜና በአጭሩ

ከፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ: አሜሪካ የሴኔት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የወያኔ አገዛዝን የሰብአዊ መብት ረገጣ የሚያወግዝ ረቂቅ ውሳኔ ለሙሉ የሴኔት ስብሰባ ሊያቀርብ ነው – ጥቁሮች በፖሊስ መገደላቸውን ለማውገዝ የተደረገ የተቃውሞ ስልፍን ተከትሎ በዩናይትድ ስቴትስ ዳላስ ከተማ አምስት ፖሊሶች ተገደሉ 7 ቆሰሉ – በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ በተፈጠረ ግጭት አምስት የመንግስት ወታደሮች ተገደሉ – የአፍሪካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ኃይል ከሶማሊያ የሚወጣበት እቅድ ተነደፈ – በጋምቢያ አስራ ስምንት ዓመት ያልሞላቸው ልጆች እንዳያገቡ በህግ ሊከለከል ነው።  ዝርዝር ዜና ያንብቡ  ወይም ያዳምጡ …