ወቅታዊ ዜና ከፍኖተ ዴሞክራሲ

(መስከረም24 ቀን 2009 ዓ. ም.) – በኢሬቻ በዓል ላይ የሞቱት ሰዎች ቁጥር እይጨመረ ነው ተባለ – በተለያዩ ከተሞች የሚካሄዱት የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች ተጠናክረው እየቀጠሉ ነው – የወያኔ የሀዘን ቀን አዋጅ ማንንም አይደናግርም ተባለ- ሲፒጄ የተባለው የጋዜጠኞች መብት ተከራካሪ ድርጅት ስዩም ተሾመ መታሰሩን አውግዞ እንዲፈታ ጠየቀ::  ዝርዝር ዜና:

ያንብቡ 

ያዳምጡ