ወቅታዊ ዜና ከፍኖተ

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ:  የአዲስ አበባ የድህነነት ሰራተኞች በድንገተኛ ስብሰባ ሊገመገሙ ነው ተባለ – በዘንድሮ የትንሳኤ በዓል እንደተለመደው የምግብ ዕቃዎችና ሸቆጦች ዋጋ ከፍተኛ ጭማሪ አሳይተዋል – የደቡብ አፍሪካ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዙማ እንዲከሰሱ ወሰነ – የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት የአዲሱን ካቢኔ የሚኒስትሮች የስም ዝርዝር ይፋ አደረጉ – የኬኒያው ፕሬዚዳንት የዝሆን ጥርስ ንግድ ማስቆም አለብን አሉ – በሊቢያ የአይሲስ ኃይል ለማጥቃት የጋራ ወታደራዊ እዝ ይቋቋማል ተባለ::  በዝርዝር ያዳምጡ  ወይም ያንብቡ . . .